(በቀለ ሹሜ) 1) የአጭበርባሪ ፖለቲካ ታሪክ ከገዢነት ታሪክ ጋር የተያያዘ ረዥም እድሜ አለው፡፡ በቅድመ ኢንዱስትሪ ህብረተሰቦች ዘመን ውስጥ ገዥነት በሰማያዊ መባረክ፣ ትንንቆች በፅድቅና በኩነኔ ተተርጉመዋል፡፡ ከዚያ በኋላም ተቀዳድመው የመጡት የምእራብና የምስራቅ ስርአቶች ሲፋለሙ የኖሩት በሰው ልጆች መብትና ነፃነት ስም ነበር፡፡ የምስራቅ ጎራ ላይመለስ ከፈረሰ በኋላ ምእራባዊያኑ የሽኩቻውን ዶሴ ገና አልዘጉትም፡፡ ለዚህም፣ መቀየርም ማንሰራራትም ያልሆነላቸው ትራፊዎች…

via በከባድ ሚዛን አገሮች ዘንድ የተከሰተ ግርታ፣ የዞረበት ፍትጊያ፣ የሽርክናና የክብደት ሽግሽግ — Horn Affairs – Amharic

Share and Enjoy !

0Shares
0

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *