ስዩም ተሾመ
አምቦ ወደሚገኙ አምስት ሰዎች ጋር ደወልኩ፡፡ የሁሉም ሰዎች ስልክ ይጠራል ግን አያነሱም!! በInbox እንደነገሩኝ ከሆነ “በአሁን ሰዓት በከተማው ውስጥ ስልክ ማናገር ለአደጋ ያጋልጣል” ብለውኛል፡፡ አሁን አምቦ ያለችበትን ሁኔታ የሚያሳዩ የሚከተሉትን ፎቶዎች ልከውልኛል፡፡ በእርግጥ አምቦ የጦር አውድማ ሆናለች!!
The PM also said “black market in forex” and “contraband” as well as “Khat trading” in eastern Ethiopia fueled recent...