እያዩ ዛሬም ይናገራል…
“ይሞቃል እያሉ በሰው እምባ ሻወር መውሰድ ዋ! እንባም ቆጣሪ አለው ፤ እንባም ሰፋሪ አለው በሰው ትኩሳት ስቲም መግባት ፣ ከአዛውንት እጅ ምርኩዝ መፈልቀቅ
ከህፃናት አፍ ጡጦ መንጠቅ ልክ ነው እየተባለ ነው
ዋ!”
2017-10-30
ትናንት ማታ በቤተሰባችን ወቅታዊ ጉዳዮች እና መፃኢ እድል ላይ ለመወያየት በጠረጴዛ ዙሪያ ሰፍረናል፡፡ አብዛኞቻችን እንቅልፍ ቢያንጎላጀንም መርሃ ግብሩን ለማሟላት ከፊሎቻችን...