ትምህርታዊ ቪድዮ ኮንፈራንስ፤ ኦክቶበር 13፤ 2017- ዶ/ር አሰፋ ምህረቱ – የጂኦግራፊ ሙሉ ፕሮፌሰር፤ ኤመረተስ ሚሺጋን ስቴት ዪኒቨርስቲ

ኢትዮጵያ በሰላምና በዴሞክራሲ ለዘሌቄታ ህዝቦችዋን ለማስተዳደር ከፈለገች ከአማራጭ ፍቾች ውስጥ አንጋፋዎቹ ወደቀድሞው የአስተዳደር ከፍለ ሃገራት መመለስና እነሱን በፌደራላዊ ስርአት አዋቅሮ ህዝቡን በአንድ በማያወላውል የኢትዮጵያዊ ዜግነት ማዋሃድ ይሆናል።
ይህንንም የምለው፤ በአምስት የማያከራክሩ ተጨባጭ ነጥቦች ላይ በመመርኮዝ ነው። አነዚህ አምስት ነጥቦች ባለፉት ጥቂት አመታት ካሳተምኳቸው ሶስት ጥናቶች ውስጥ የተውጣጡ ናቸው። የቀድሞ ከፍለሃገራት አብዛኛውን በተፈጥሮ ገጽታዎች (ማለትም፤ በወንዞች፡በተራራዎች፡ በሸሎቆዎች፡ ወዘተ…) (ካርታ Aን ይመልከቱ) የተከለሉ ሲሆኑ፤ እነዚህም የቀድሞው ድንበሮች (የኤርትራ ነጻ አውጪ ቡድኖች ከመፈጠራቸው በፊት) ለብዙ አመታት አለምንም ችግር ለማእከላዊና የውስጥ አስተዳደር ሲሰራባቸው የቆዩ ናቸው። አብዛኛዎቹ ድንበሮች የወንዝ ሸለቆዎች ስለነበሩ፣ እንደ አሁኑ ሰው-ፈጠር፤ ህዝቡን በጎሳ የሚለያዩ እጥሮች አልነበሩም…. ሙሉውን አስፈንጣሪውን በመጫን እዚህ ላይ በፒዲኤፍ ያንበቡ ወደቀድሞው የኢትዮጵያ ክፍለ ሃገራት የድንበር

Share and Enjoy !

0Shares
0

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *