“…የቻለ ይሩጥ፣ ያልቻለ ያዝግም ፣ የተቸከለ ይነቀል…” የህወሃት የቀድሞ የትግርኛ አባባል

“ሕወሀት ዘመኑ የሚጠይቀዉን አመራር መስጠትና መፍጠር አልቻለም” ሲሉ በመቀሌ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ረዳት ፕሮፌሰር አቶ የማነ ዘርዓይ ተናገሩ። አቶ የማነ እንደሚሉት ቆራጥነት ካለ መንግስትና ፓርቲ እንዲለያዩ ከምግባባት ላይ መደረስ አለበት። ከዚህም በላይ በምርጫ ለመውደቅና ለመነሳት መስማማት ያስፈልጋል። ከበረሃ የመጡት የህወሃት ሰዎች የምንግስትነት ሚናቸውን መጫወት ከጀመሩ በሁዋላ በባለሙያ በማመን ሽግግር አለማድረጋቸው አግባብ እንዳልሆነም አቶ የማነ ጠቁመዋል። ሙሉውን ቃለ ምልልሳቸውን ያድመጡ ፣ ቃለ ምልልስ ያደረገላቸው ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ነው

Share and Enjoy !

0Shares
0

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *