ብሔር ማለት አገር ማለት ነው ብለው በጽኑ ለሚያምኑና ለሚያስቡ ወገኖች ደግሞ እስካሁንም ድረስ በምንም መልኩ ሊዋጥ የሚችል አባባል ሆኖ አልተገኘም፡፡ ከሁሉም በላይ ግን ከተለያዩ ብሔር-ብሔረሰቦች የተወለዱ ዜጎችና በሚሊዮን የሚቆጠሩ የከተማ ነዋሪዎች አንድ ብሔር ወይም ብሔረሰብ ብቻ ለይተው በቀበሌ መታወቂያ ላይም ሆነ በህዝብና ቤቶች ቆጠራ ሰነድ ላይ እንዲሞሉ መገደዳቸው በምንም መልኩ ምክንያታዊ ብቻ ሳይሆን ህጋዊም አይደለም፡፡…… ዝርዝሩን በፒዲኤፍ ያንብቡ  በቀበሌ መታወቂያ ላይ ብሔር ብሔረሰብ እንዲጠቀስ ለምን ተፈለገ? የህጋዊነቱስ ጉዳይ?  አይጋ ፎረም የተወሰደ

Related stories   ለጠ/ሚኒስትር አቢይ የተላከ ጠቃሚ ደብዳቤ! – የማይታመን እውነት!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *