የህ.ወ.ሓ.ት. ወያኔ መሪዎች አሁን በስልጣን ያሉ ፤ ከድርጅቱ የተባረሩ መሪዎች ጨምሮ ሁሉ፤ ያ የተፈጥሮ ባህሪያቸው የሆነው ቅጥ አልባ ውሸት ትልቁ መሳሪያቸው ፤ተጠቅመው ፤በየሄዱበት በተሰበሰቡበት በህዝብ ፊት አይናቸው በጨው አጥበው የሚዋሹት ፤ህ.ወ.ሓ.ት. በኢትዮጵያ ዲሞክራሲና ፍትሕ ለማምጣት ለ17 ዓመታት ከደርግ ጋር የነበረው ውጊያ ፤ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የትግራይ ወጣቶች መስዋእትነት ከፍለዋል ፤እያሉ የውሸት ጡሩምባቸው ሲነፉ እስከ አሁን ድረስ ይደመጣሉ ። በሃገራችን አንድ ምሳሌ አለ። ይህም “ደሮን ሲያታልልዋት በመጫኛ ጣልዋት” የሚል። በመሰረቱ ህ.ወ.ሓ.ት. ፀረ ኢትዮጵያና ህዝብዋ እንጂ ወዳጅ አይደለም ።

ህወሓት እና ኢትዮጵያ

Related stories   ‹‹ወንጀለኞችን በፍጥነት ወደ ሕግ ለማቅረብ ክልሉ አቅም አጥቶ ሳይሆን አንድም ሰው ሳይሞት ወንጀለኞችን ለፍርድ ለማቅረብ ፍላጎት ስላለን ነው›› ዶ/ር አምባቸው መኮንን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *