በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ለተቃውሞ ሰልፍ የወጡት ነዋሪዎች እንደገለጹልን፤ ለዛሬው ሰልፍ ዋና ምክኒያት በከተዋ ይሰራል ተብሎ የመሰረት ድንጋይ የተጣለለት ሆስፒታል ገንዘብ ወደ ሌላ ቦታ ተዛውሯል የሚል መረጃ ስለደረሳቸው መሆኑን ተናግረዋል።
2018-01-24
"የወልደያ ህዝብ ይፍረድ ልጄን ተነጠኩ" ሲሉ ሃዘን ባንሰፈሰፈው አንደበት ሲናገሩ መስማት ያማል። " ታታሪ ያሉት ልጃቸው ገብረ መስቀል እንዴት በጥይት...