የኦሮሚያ ሚዲያ ኔት ዎርክ ዋና ዳይሬክተር ጃዋር መሀመድ በቅርቡ ይፋ የሚሆን የነዳጅ አቅርቦትን የሚያስተጓጉል ስልት ተግባራዊ እንደሚሆን ይፋ አደረገ። ይህን መግለጫ የሰጠው በሞያሌና አካባቢው በቀኑ ከአስራ ሶስት በላይ ሰዎች መገደላቸውንና ከሃያ በላይ መቁሰላቸውን ተከትሎ ነው።

ጃዋር እንዳለው ትግሉ በየእለቱ በሚካሄድ ግድያ አይቆምም። እንደውም ደም በፈሰሰ ቁጥር ትግሉ ይከራል። በመሆኑም በቀናት ልዩነት ይፋ በሚሆነው መሰረት የነዳጅ አርቦት ይስተጓጎላል። በኦሮሚያ ብቻ ሳይሆን በስም ባልተጠቀሱ ክልሎችም ይህ ተግባራዊ ይሆናል። ቄሮ ስቀድሞ በያዘው እቅድ መሰረት ይህ እንደሚካሄድ ያስታወቀው ጃዋር፣ የኦሮሞን ህዝብ በመግደል ትግሉን አስቆማለሁ ማለት የዋህነት ነው።

ሙሉውን ያድምጡ

Related stories   ECONOMIC ANALYSIS: ETHIOPIA’S DEVELOPMENTAL STATE: DEAD OR ALIVE?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *