ዶ/ር አብይ የሚጠብቃቸዉ ዉሳኔ ከባድ መሆኑ አይቀርም ምክንያቱም በሁለት የማይታረቁ ፍላጎቶች ላይ አንዱን መርጠዉ መወሰን ስላለባቸዉ፡፡ እንደኛዉ እርሳቸዉን በፖለቲካ ሂወታቸዉ ኮትኩቶ ለዚህ ያበቃቸዉና አእላፍ የተሰዉለት የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ዓላማና መስመር አለ…

በሌላ በኩል በዚህ ሁለት ዓመት ከተቀጣጠለዉ አመፅ ጋር ተዳብሎ የመጣ የጥንፈኞችና የዉጭም እጅ ያለበት እሳቸዉን ከድርጅታቸዉ በላይ አግዝፎ በማዉጣትና ከድርጅታቸዉ በመነጠል የራሱን ፍላጎት ለማሳካት ብሀዝቡ ላይ ያለዉን የተጠቃሚነትና ሌሎች ጥያቄዎች ሽፋን አድርጎ ከፍተኛ ተፅእኖ ለመፍጠርና ከመሰመር ለማስወጣት ሌት ተቀን እየተሰራ ነዉ፡፡ እንግዲህ ይህ ነዉ ዶ/ር አብይን ፈተና ዉስጥ የሚከታቸዉ፡፡ Aiga forum ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ዶር አብይን አምኖ እንደመረጣቸዉ እሳቸዉም ለድርጅቱ

Related stories   ሰበር ዜና – ትህነግ በዲፕሎማሲ ዘመቻ ቀውስ ገጠመው፤ “ በሃሰት መረጃ አሳፈራችሁን ” የቅርብ አጋሮቻቸው

Read more on pdf

Share and Enjoy !

Shares

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *