አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከቢቢሲ የሃርድ ቶክ አዘጋጅ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እሳቸው እዲፈቱ ከፍተኛ ዋጋ መክፈላቸውን አመለከቱ። እሳቸው እንዲለቀቁ ገፊት ለማድረግ ከጠቅላይ ሚኒስትርነታቸው እስከመልቀቅ ድረስ እንደሚሄዱ ለፓርቲው መናገራቸውን ጠቆሙ።

ቃለ ምልልሱ የሚገኘው ፪ ደቂቃ ከ፭ ላይ ነው። አቶ አንዳርጋቸው በቅርቡ ከሞት ፍርድ በይቅርታ ተፈትተው ከቤተሰቦቻቸው ጋር ለመገናኘት መብቃታቸው በመልካም አሳቢዎች፣ ቀና ልቦና ባላቸው፣ የልጆቻቸውን ረሃብ ለሚረዱ፣ የይቅርታን ሃይል ለሚገነዘቡ፣ በተለይም ለቤተሰቦቻቸው እጅግ ደስታን የፈጠረ የዘመኑ ክስትት ሆኖ ያለፈ ጉዳይ ነው።

https://youtu.be/UI2CQTcFiI0

Share and Enjoy !

0Shares
0

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *