ከፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ  – ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ   ሰኔ ፳፱ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም.

“ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ ነን” ብለው አንድነታችንን የሚያጠናክር ንግግር ሲናገሩ የኢትዮጵያኒዝምን ፍልስፍና ጥቅም በሚገባ እንደ ገለጹት ተረድተናል። ቀጥለውም ኢትዮጵያን ከኢትዮጵያ መውሰድ ይቻላል! ነገር ግን ከኢትዮጵያዊ ልብ ኢትዮጵያ ዘላለም አትወጣም ትኖራለች! ብለው የኢትዮጵያኒዝምን ፍልስፍና ጥቅም ደግመው አጉልተውታል።Ethiopianism_Mamo_Muche

Share and Enjoy !

0Shares
0

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *