(አብመድ) አባገዳ በየና ሰንበቶ ሰልጣናቸውን ለአባገዳ ጎበና ሆላ አስተላልፈዋል፡፡ የገዳ ስርአት ኦሮሞ በዲሞክራሳዊ መንገድ በስምንት አመታት ልዩነት ስልጣን ርክክብ የሚካሄድበት ስነ-ስርአት ነው፡፡ በዚህ መሰረት አባገዳዎች በፍቅርና በምርቃት ስልጣናቸው ሲያልቅ ለተከታዩ አባገዳ በሰላም እና በፍቅር ያስረክባሉ፡፡ በዚህም መሰረት አባገዳ በየና ሰንበቱ የቱለማ አባገዳ ስልጣናቸውን (ባሊውን) አስረክበዋል፡፡ ባሊውን የተረከቡ አባገዳ ጎበና ሆላ ‹‹ለመልባ ገዳ በሰላም እና በፍቅር እሰራለሁ›› ብለዋል፡፡

42836282_819823004859362_3726404142445363200_n.png
ዘጋቢ፡-ኪሩቤል ተሾመ

Share and Enjoy !

Shares
Related stories   መከላከያ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ “ጁንታውን” ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን አስታወቀ! በርካታ በቁጥጥር ስር ውለዋል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *