የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ መሀመድ ስብእናቸውንና ፍጹም የሆነውን ማንነታቸውን የሚያሳይ ንግግር። አብይ አሕመድ ኢትዮጵያን መምራት ከጀመሩ በሁዋላ ወደፊት ካመጡዋቸው ሰዎች መካከል የሕዝብ ልብና ቀልብ ባልተዛነፈ መልኩ የገዙት ሙስጣፋ ሊሰሙ ይገባል።

ሙስጣፋ የኢትዮጵያ ተስፋ መሆናቸውን፣ አብይ አሕመድም እሳቸውን የመሰለ መሪ ፈልገው ማግኘታቸው ክብር የሚያሰጣቸው ይሆናል።

የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ መሀመድ ምርጥ ንግግር

ብሄራችንን መርጠን አልተወለድንም። እኛ መምረጥ የምንችለው ከተወለድን በኋላ ምን አይነት ጸባይ መያዝ እንዳለብን ብቻ ነውየሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ መሀመድ

Публикувахте от Brana Press в Вторник, 16 април 2019 г.

Share and Enjoy !

0Shares
0

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *