ሰቆቃው መቸ ያብቃ ? ቦታው ድረስ ሂጀ ባይኔ እያየሁት ነው። 18 ወጣቶች በብዛት የዩኒቨርስቲና ኮሌጅ ተማሪዎች በጭነት መኪና ተጭነው ወደ በለሳ ለበዓል ሲጓዙ በዚህ መልኩ በኩንታል ታፍነው ሙተዋል ዱቄት ጋር ነበር የጫናቸው እና ሲገለበጥ ሁሉንም አፍኖ ፈጃቸው ሁለቱ ጣረሞት ላይ ናቸው። 20 ወጣት ባንዴ አለቀ ትራፊክ ስራው ምን ይሆን ??? ሰው እንደዛ ሲጫን እያዩ ? በለሳ መቸ ይሆን ይሄ ሁሉ የሚያበቃው ? በሰላም እረፉ ባቋራጭ የተቀጫችሁ ተማሪዎች
Related stories “አማራ ከትግራይ ክልል ውጣ”አሜሪካ ”ግፍ” ታውቃለች? ጋምቤላ፣ ማይካድራ፣ ራያ፣ በደኖ፣ሆራ፣ ዋተር…ምን ተደርጓል?
Powered by Inline Related Posts
ይታገሱ ሙሉጌታ -Face book eye witness