በዚሁ መሰረት በምክር ቤቱ አብላጫ ድምፅ አግኝተው የተሾሙት፦

አቶ አብዲቃድር ሐሺ – የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ

አቶ ሱቤር ሁሴን – የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ

አቶ ጠይብ አህመድኑር – የእንስሳት ልማት ቢሮ ኃላፊ

አቶ አብዲሰላም ዩሱፍ – የኢንቨስትመንትና ዲያስፖራ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ

አቶ ሩብሌ አዋሌ– የመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ ሲሆኑ፣

Related stories   ስዩምና አባይ ጨምሮ የጁንታው ቀንደኛ አመራሮች ተደመሰሱ፣ ደብረጽዮን እጅ እንዲሰጥ ተከቦ 24 ሰዓት ተሰጥቶታል

ባሉበት እንዲቀጥሉ የተደረጉት ደግሞ

ዶክተር ዩሱፍ መሐመድ– የጤና ቢሮ ኃላፊ

ዶክተር አብዲቃድር ኢማን – የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ

ወይዘሮ ዘይነብ ሐጂ አደን– የሴቶችና ህፃናት ቢሮ ኃላፊ

አቶ ሙበሽር ዱበድ– የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ

አቶ ኤልያስ አቢብ– የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ

አቶ ሐሰን መሐመድ– የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት ኃላፊ ናቸው።

በተጨማሪም ስምንት የቢሮ ኃላፊዎች ሽግሽግ ተደርጓል።

ምክር ቤቱ በሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩ ሁለት የምክር ቤቱ አባላትን  ያለመከሰስ መብት እንዲነሳ ወስኗል።

እንዲሁም የሸሪዓ ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም የቀረበው ረቂቅ ዓዋጅ ለሕግ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መርቷል።

ምንጭ፦ ኢዜአ

Share and Enjoy !

Shares

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *