የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለ1 ሺህ 29 የአየር ኃይል መኮንኖች የማእረግ እድገት ሰጠ።
የማእረግ እድገቱን የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ይልማ መርዳሳ ሰጥተዋል። በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ÷ የማእረግ እድገቱ ለተጨማሪ ኃላፊነት የሚጋብዝ በመሆኑ መኮንኖቹ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን ለስኬት ማብቃት እንዳለባቸው አሳስበዋል።
በእለቱ የአየር ኃይል ከፍተኛ አመራሮችን ሀብት ማስመዝገብ፣ የተቋሙ የድረ ገፅ ምርቃት እና የአብራሪዎች ትጥቅ ትውውቅ ተደርጓል።
በዝግጅቱ ላይ የሰራዊቱ አባላት “ለገበታ ለሀገር” ፕሮጀክቶች የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለመስጠት ቃል መግባታቸውን ኢቢሲ ዘግቧል።
- “የማንሸነፈው የተለየ መሣሪያ ስለታጠቅን ነው!” ሻምበል ፈይሳ ናኔቻበውጭ ወራሪም ሆነ በውስጥ ባንዳ ተባባሪ ያልተሞከረብን የለም። በየዘመናቱ እንቁ የኢትዮጵያ ልጆችን ገብረናል ፣ ቆስለናል ፣ ደምተናል ፣ ሞተናል። እኛ ኢትዮጵያዊያን እኮ ተፈትነን እንጂ ወድቀንContinue Reading
- የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና – ለኢትዮጵያ የሚፈጥራቸው እድሎችና ተግዳሮቶችአስተያየት – በጥላሁን እምሩ እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር 2018 ሩዋንዳ ኪጋሊ ላይ ተፈርሞ 2021 መባቻ ላይ ወደ ተግባር የገባው የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና (AfCFTA) ታቃፊ ባደረጋቸውContinue Reading
- በኢትዮጵያ ከፍተኛ መረጃ የመሸከም አቅም ያላቸው ማዕከላት ሊገነቡ ነውአዲስ አበባ በሚገኘው አይሲቲ ፓርክ ውስጥ ከፍተኛ መረጃ የመሸከም አቅም ያላቸው የመረጃ ማዕከላት (ዳታ ሴንተር) ሊገነቡ ነው፡፡ ዊንጉ አፍሪካ በተሰኘ ድርጅት የሚገነቡት እነዚህ የመረጃ ማዕከላትContinue Reading