አቶ ልደቱ አያሌው ከትናንት በስቲያ የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ100 ሺህ ብር ዋስትና ፈቃድ እንዲፈቱ የፈቀደ ቢሆኑም ፈቅዱ መታፈዱ ተሰማ። በዚሁ ሳቢያ አልተፈቱም።፡
የአዳማ ፍትህ ቢሮ አቃቤ ህግ ዋስትናው ላይ ይግባኝ በማለቱ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ሸዋ ተዘዋዋሪ ምድብ ችሎት ነው ነው የዋስትናውን ፈቅድ ያገደው። ፍርድ ቤቱ ይግባኝ ያስቀርባል ሲል ዋስትናውን በማገድ መስከረም 19 በቀጠሯቸው እንዲቀርቡ አዟል፡፡ አቶ ልደቱ አያሌው ያልተፈቀደ የጦር መሳሪያ በመያዝ ወንጀል ክስ ቀርቦባቸው እንደነበር ይታወሳል፡፡
- Israeli ‘sex tourism’ is the fruit of normalisation with the UAEIt is hard to believe the testimonies of Israeli tourists returning from the UAE, in which they describe Dubai as the Las Vegas of theContinue Reading
- UAE diplomatic delegation intervenes to reactivate Renaissance Dam negotiationsThe official Sudan News Agency (SUNA) announced on Wednesday that a delegation from the United Arab Emirates (UAE) Ministry of Foreign Affairs concluded a one-day visitContinue Reading
- Egypt invetors in Ethiopia request compensation for losses due to Tigray conflictBy Shaimaa Al-Aees Egyptian investors in Ethiopia’s Tigray region are awaiting the federal government’s response to the former’s requests of compensations for production halt and lossesContinue Reading
- “ትህነግ መጀመሪያ ቃል ነበር – ማሌሊትን ለብሶ በእኛ አደረ “እስኪ መለስ ይቀስቀሱ። እስኪ መለስ ፊት ብዙ የድምጽ መቅጃ ይደርደር። ድምጸ ወያኔ ይጠይቅ። ሁሉም ባይሰማ የትግራይ ሕዝብ፣ ከትግራይ ሕዝብም በተለይም ” አምላክ ትግራይን ፈጠረ፣ ትግራይምContinue Reading